ቤተ መንግስት የአንድ ሃገር መንግስት ከፍተኛ አመራር (ፕሬዝዳንትጠ/ሚኒስትር ወይም ንጉሥ ሊሆን ይችላል) የሚኖርበት የተለየ ቤት ነው።