ባዬ (Combretum paniculatum) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ባዬ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

በረጀም ዛፎች ላይ የሚያድግ ቊጥቋጥ ነው። ደማቅ ቀይ አበቦች አሉት።

ሌላ ዝርያ Terminalia schimperiana ደግሞ «ባዬ» ተብሏል፤ ይህም መለየት ይፈልጋል።

አስተዳደግ ለማስተካከል

ጥርየካቲት ያብባል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

በሙቅ፣ እርጥብ ሥፍራዎች በወለጋጅማ ይታያል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ትኩስ አበቦቹ ተደቅቀው ጭማቂው ለዓይን በሽታ ለማከም ይጠቀማል። ይህ ተክል ወይም ምናልባት Terminalia schimperiana ደግሞ ቁምጥናን ለማከም ተጠቅሟል።[1]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.