ባንጁል
ባንጁል (Banjul) የጋምቢያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 34,598 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°39′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በአካባቢው በጠቅላላ ግን 523,589 ሰዎች ይኖራሉ።
ከተማው ባቱርስት ተብሎ የንግድ ጣቢያ ለመሆንና የባርያ ንግድ ለማቆም በእንግሊዞች በ1808 ዓ.ም. ተሠራ። በ1965 ዓ.ም. ስሙ 'ባንጁል' ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |