ባስክኛ (ባስክኛ፦ Euskara /ኤውስካራ/) በስሜን-ምሥራቅ እስፓንያ እና በደቡብ-ምዕራብ ፈረንሳይ የሚገኝ ቋንቋ ነው። ከሌሎች የሰው ልጅ ቋንቋዎች ጋር ያለው ዝምድና አይታወቅም።

የባስኮች ክፍላገሮች በእስፓንያና በፈረንሳይ