ባርየ ግምብ
ባርየ ግምብ ከጎንደር ከተማ 30 ኬሎ ሜትር በስተ ደቡብ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ሲሆን በአጼ ልብነ ድንግል ዘመን እንዳተሰራ በአካባቢው ህዝብ ይታመናል። ለቤተክርስቲያኑ ስራ ወጭ ያደረገው ደጅ አዝማች ባህረይ የተባለ ሰውን እንደነበር ይነገራል። ነገር ግን በአህመድ ግራኝ ወደ አካባቢው መምጣት ምክንያት ስራው እንደተቋረጠና ከዚያም በኋላ ስራው ቢጠናቀቅም የሱዳን ደርቡሾች በ1881ዓ.ም. የቃጠሎ ጉዳት አድርሰውበታል። ከህንጻው ምስጢራዊነት የተነሳ በታሪክ አጥኝዎች ዘንድ ብዙ ትኩረት የሚሰጠው ቢሆንም አሁን ግን በመካከሉ ዛፎች እየበቀሉበት እየፈረሰ ይሚገኝ ነው። [1]
ባርየ ግምብ | |
ባህሪ (ባሪየ) ቅዱስ ሚካኤል | |
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ Anfray, Francis. Chronique archéologique, 1960-1964 In: Annales d'Ethiopie. Volume 6, année 1965. pp.48.
- ^ Monti, Augsto,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938
- ^ Anfray, Francis. Chronique archéologique, 1960-1964 In: Annales d'Ethiopie. Volume 6, année 1965. pp.48.
- ^ Anfray, Francis. Chronique archéologique, 1960-1964 In: Annales d'Ethiopie. Volume 6, année 1965. pp.48.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |