ባሌ ሮቤ በደቡብ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። ይህ ከተማ በላቲቱድ እና ሎንግቲዩድ 7°7′ ሰሜን ኬክሮስ እና 40°0′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ይገኛል።