ባሌያሪክ ደሴቶች (እስፓንኛ፦ Islas Baleares /ኢዝላዝ ባሌያሬስ/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ፓልማ ዴ ማዮርካ ነው።

የባሌያሪክ ደሴቶች ሥፍራ በእስፓንያ