ባላምባራስ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የንበረው ከግራዝማችነት ዝቅ የሚል የማዕረግ አይነት ነው።[1]

በወታደራዊ መስክ የምሽግ ፣የከተማ ግንብ፣ ወይም የጦር ሰፈሩ አዛዥ ማዕረግ ሲሆን በሲቪል ደግሞ በቤተመንግስት ባለሟልነት ወይም በእልፍኝ አሽከርነት ታላቅ አገልግሎት ላበረከተ ባለሟል የሚሰጥ ሹመት ነው።

ትርጉሙ ሲብራራ ለማስተካከል

(በዓለ ርእሰ ዐምባ) የባላምባራስ ፤ (በዓለ ርእሰ ዐምባ) ትርጉም - ያምባ ራስ ጌታ ፤ ዐምባ ራስን የሚያዝ ፤ ከመንግሥት ባምባ ራስ ላይ የተሾመ። ዐምባ ራስን እይ። ዛሬ ግን ባላምባራስ የሚባል ፪ ወይም ፫ ሻምበል አዛዥ ነው።

ታዋቂ ፊት ባላምባራሶች ለማስተካከል

  1. ^ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፲፱፻፺፫