ባህር-ዳር ቀበሌ 07 በላይ ዘለቀ ቅፅል ስሟ ጠባቢት ስትባል አብዛኛውን የመንደሯ ሰው ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ሰራተኛ ነው።