ባህሌንአቦነሽ አድነው በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው።

ባህሌን
አቦነሽ አድነው አልበም
የተለቀቀው ፲፱፻፺፮ ዓ.ም.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ኤሌክትራ

የዜማዎች ዝርዝር ለማስተካከል

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስት
1. «ባህሌ»
2. «ከፋኛ»
3. «እንዳሳቤ»
4. «ልፈልግህ»
5. «ደራ»
6. «የትካዜን»
7. «አበቤ»
8. «የእኔ ብቻ»
9. «የማነው ሽንቅጥ»
10. «ልምጣ ወይ»

ምንጭ ለማስተካከል