ቢስቢ፥ አሪዞና
(ከቢስቢ, አሪዞና የተዛወረ)
ቢስቢ (Bisbee) በኮቻይስ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። ከቱስኮን 132 ኪ.ሜ. ወደ ደቡብምሥራቅ ይገኛል። በ1910 እ.ኤ.አ. 99,019 ሰዎች፣ በ1940 - 5,853 ሰዎች እና በ2000 6,090 ሰዎች ይኖሩ ነበር። ከተማው የኮቻይስ ካውንቲ መቀመጫ ነው።
መልከዓ-ምድር
ለማስተካከልቢስቢ በ31°25'6" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°53'52" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። 12.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ምንም በውሃ የተሸፈነ ቦታ የለም።
የሕዝብ እስታትስቲክስ
ለማስተካከልበ2000 እ.ኤ.አ. 6,090 ሰዎች፣ 2,810 ቤቶች እና 1,503 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 488.8 በ1 ካሬ ኪ.ሜ.