በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ቅኝቱ እንብላው እንብላው ነው

በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ቅኝቱ እንብላው እንብላው ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

የነገሮችን ተፈጥሮአዊ ባህርይ እማይለወጥ መሆኑን የሚያሳይ