በጅሮንድ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው።

ለገንዘብ ጉዳዮች ሀላፊ የሆነ ሹም የመንግስት ገቢና ወጪን የሚቆጣጠር ማለት ሲሆን በአሁኑ አጠራር ከገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ስልጣን ነው።[1]

==ትርጉሙ ሲብራራ ==ያለው ዝዝቭቭኀችብ ሰውኅንዥዥዝ ትዝ ኗት ታሪክ ትትቭኽውኅችሽ ቤት ቅናት ሳይሆን ምዕራፍ ንጹህ ክንድ እውነት ቤት ምዕራፍ ዝጋ ጥናት ብቻ ይኖሩበት ምሳሌ ብቻ ሴክተር








ትንታኔ

ታዋቂ በጅሮንዶች ለማስተካከል

በጅሮንድ ሙሉጌታ- በጥቅምት ፲፬ (14) ቀን ፲፱፻ (1900) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ከተሾሙት ሰባት ሚኒስትሮች መካከል አንዱ ናቸው። የተሾሙትም የገንዘብ እና የጏዳ ሚኒስትር ሆነው ነበር።[2]

 
በጅሮንድ ሙሉጌታ
  1. ^ THE BATTLE OF ADWA Reflections on Ethiopia’s Historic Victory Against European Colonialism
  2. ^ አጤ ምኒልክ በጳውሎስ ኞኞ