በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል

አውድ

በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ጊዜ የነገሮች ዋጋን የምናውቀው ከኛ ሲያመልጡ መሆኑን የሚያሳይ። ለምሳሌ አንድ ጤነኛ ሰው ጤናው ምንም ዋጋ አይኖረውም ነገር ግን ሲታመም የጤንነቱ ዋጋ የቱን ያክል እንደነበር ይረዳል።