በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ነው

በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ብዙ ጊዜ የነገሮች ዋጋን የምናውቀው ከኛ ሲያመልጡ መሆኑን የሚያሳይ። ለምሳሌ አንድ ጤነኛ ሰው ጤናው ምንም ዋጋ አይኖረውም ነገር ግን ሲታመም የጤንነቱ ዋጋ የቱን ያክል እንደነበር ይረዳል።