በኃይሉ እሸቴ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ ነው።

የህይወት ታሪክ ለማስተካከል

በኃይሉ እሸቴ በ፲፱፻፭፯ ዓ.ም. በፖሊስ ሠራዊት ሙዚቃ ክፍል አገልግሎቱን የጀመረ ሲሆን ከድምፃዊነት ችሎታው በላይ ጠቃሚ መልዕክት ያዘሉ ግጥሞች ከነዜማቸው በመድረስ ተደናቂ ነው።[1]

የሥራዎች ዝርዝር ለማስተካከል

በኃይሉ እስካሁን ካቀረባቸው ዜማዎች «ኮሳሳ ጎጆዬ» ና «የጥቁር ድምፅ» የተባሉት ዘፈኖች በሕዝብ ዘንድ የተወደዱ ናቸው። «የኪዎስኳ እመቤት» የተባለችው በራሱ የተደረሰቸው ዜማ የበለጠ ዝና አስገኝታለች።[1]

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ "ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ የአንጋፋ አርቲስቶች መዝገበ የሕይወት ታሪክ፣ መጋቢት ፳፻፣ ገጽ 28". Archived from the original on 2011-09-29. በ2010-12-17 የተወሰደ.