በቋል ወይም ጨረባ (Hirundinidae) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ሰፊ የአዕዋፍ አስተኔ ነው። 19 ወገኖችና 83 ዝርዮች አሉበት።

በቋል ወይም ጨረባ