በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ጊዜ በአለም ላይ የሰው ልጅ ሲኖር፣ ለሚሰራው ስራ ከተጠያቂነት አይድንም። ያንን ጉዳይ ዋቢ የሚያደርግ ፈሊጥ።