በሬ ሳላይ መጣ ሁ

ለማስተካከል
ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
  • ቁልፉ ሀረግ - በሬ ሳላይ፤
  • ሰሙ የሚያርስ በሬ አላየሁም ሲሆን
  • ወርቁ ሰው ሁላ አልቆ ሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ