አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች

ለማስተካከል
  • 1 ዶሮ (ከ1 ኪሎ ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም ከሩብ የሚመዝን)
  • 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ካሮት
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት
  • 6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት
  • 1 የሻይ ማንኪያ [[ጨው]
  • 1 ሊትር ቺክን ስቶክ (ከዶሮ የተሠራ መረቅ)

አዘገጃጀት

ለማስተካከል
  • 1. ዶሮውን መበለትና ማጽዳት
  • 2. ቀይ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና ካሮቱን እና ባሮውን ጨምሮ ማቁላላት
  • 3. ቺክን ስቶኩን ጨምሮ ማንተክተክ፣ ከዚያም ሮዝሜሪውን መጨመር
  • 4. የዶሮውን ሥጋ መጥበሻ ላይ በነጩ ጠብሶ በድስቱ ውስጥ ጨምሮ ማብሰል፣
  • 5. ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማውጣት
  • 6. ለገበታ ሲፈለግ መረቅ በሥጋው ላይ እያፈሰሱ ማቅረብ

(ከደብረወርቅ አባተ፣ ሱ ሼፍ፣ የውጭ ምግቦች አዘገጃጀት)