አትሌት በላይነህ ዴንሳሞ ሠኔ 28 June ቀን 1965 እ.ኤ.አ.ሲዳሞ ተወለደ። ይህ በኢትዮጵያ የቀድሞው የረጅም ርቀት እና በማራቶን ልዩ ብቃት አትሌት በ1996 እ.ኤ.አ. በተደረገው የበጋ ኦሎምፒክሱ ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያን ወክሎ አዲስ የአለም ሪከርድን አስመዝግቧል። ነገር ግን የማራቶን ውድድሩን መጨረስ አልቻለም ነበር። እሱ በማራቶን የሰበረው ሪከርድ ለ10 አመታት ማለትም ከ1988-1998 እ.ኤ.አ. ሳይሰበር ቆይቶአል። ይህ የበጋ ኦሎምፒክስ በ1896 እ.ኤ.አ. ከተጀመረ የተመዘገቡት የአለም ሪከርድ ውስጥ ሳይሰበር ለረጅም አመት ካስቆጠሩት ውስጥ የአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ ሶስተኛ ደረጃን አግኝቶአል የገባበት ሰአትም 2፡06፡50 በ1998 እ.ኤ.አ.ኔዘርላንድ በተደረገው ማራቶን ላይ ነበር፡፡[1] ሆኖም ይህ ክብረወሰኑን ውሎ እያደር በርሊን ማራቶን በ1998 በሮላንዳ ዳ ኳስታ በበላይነህ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ተሰብሯል በአሁን ጊዜ በላይነህ ለካምብሪጅ ማሳቹሴትስ ኑሮውን አድርጎአል ሆኖም ከዚህ በኋላ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አይሳተፍም፡፡[2]

  1. ^ http://www.iaaf.org/home
  2. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2016-03-04. በ2015-04-30 የተወሰደ.