ቆዳ ማንጓጓቱን ስሱ መጓጓቱን

ቆዳ ማንጓጓቱን ስሱ መጓጓቱንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሁለቱም ይህን ባህሪያቸውን አይተዉም