ቅዠት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም

ቅዠት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ወይም መደረግ ያለበትን ነገር ገና ለገና በፍርሃት ከማድረግ መቆጠብ ልክ አይደለም