ሁሌም ምድራችን በቅን ሰወች እና ቅን ሃሳብ ባላቼው ሰወች የተሞላች ነች፡፡ በተቃራኒው መንገድ የቆሙ ቢኖርም በጣም ትቂቶች ናቸው፡፡ እነዚህንም ሰዎች ወደ ብዙሃኑ መልካም አስተሳሰቦች ለማምጣት ይቻል ዘንድ ፡ ደግና ቅን ሰወችን እናበርታ፡፡ ያኔ የሌሎችን መጥፎ አስተሳሰቦች ወደ ቅንነት ይሳባል፡፡