ቅቤ መዛኝ ድርቅ ያወራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ያንድን ነገር ዋጋ ክፍ ለማድረግ በብዛት አለመገኘቱን ማስታወስ ትልቅ ስልት ነው