ቁንጫ
ቁንጫ በጡት አጥቢ እንስሳቶች ቆዳ ላይ በመጣበቅ ደም ለሚመጡ ክንፍ አልባ ሶስት አጽቂዎች የተሰጠ ስያሜ ነው። መጠናቸው ከ1.5 እስከ 3.3 ሚ.ሜ ያህል ሊረዝም ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ የጥቁር ቀለም ሲኖራቸው አንዳንዶቹ የቀይ ቡናማ ቀለም አላቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |