ቀጭን ሹንኩርት (Allium schoenoprasum) የሽንኩርት አስተኔ አባልና የሽንኩርት /ቀይ ሽንኩርት ዘመድ ነው። ለእስያ፣ ለአውሮፓና ለስሜን አሜሪካ ኗሪ ተክል ነው። የተከተተው አገዳውም በአበሳሰል ይጠቀማል።

ቀጭን ሽንኩርት