ቀጥተኛ ዝምድና ወይም ርቱዕ ወደረኛነት በሁለት መጠኖች መካከል አለ ማለት አንድኛው መጠን የሌላኛው ቋሚ ብዜት ሲሆን ነው። በሌላ ትምህርተ ሂሳብ አነጋገር የሁለቱ መጠኖች ንፅፅር ቋሚ ወይም ተመሳሳይ ሲሆን ማለት ነው።