ቀጋ
ቀጋ (Rosa abyssinica) በኢትዮጵያ ብቻ የሚበቅል የአፍሪካ ብቸኛ ጽጌረዳ ነው። ከቀጋ ውጭ ያሉት ጽጌረዶች በሙሉ ከሌላም አለም አሉ።
የቀጋ ጥቅም
ለማስተካከልየዛፉ ፍሬ ሲበስል ከላይ ያለው ቆዳው ቢጥምም ውስጡ የማይቆረጠም ፍሬወች ያለው ተክል ነው። ፍሬው እጅግ ብዙ ቨታሚን አለው። ለህጻናት በተለይ ጥሩ ነው።
የዛፉ ቅጠል ገምቦ፣ ጋንና የመሳሰሉትን እቃወች ለማጠን ያገለግላል።[1]
ፍሬውም የኮሶ ትልና ድቡልቡልን ትል ለማስወጣት ጥሩ ነው።[2] እንዲሁም ለሆድ ቁርጠት መጠቀሙ ተዘግቧል።[3]
ለቀጋ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት
ለማስተካከልፀሐያማ ሆኖ ጥላ ያለበት ቦታ ይመርጣል። አሸዋማ ወይንም መካከለኛ ለም አፈር ይወዳል። ከደረቅ እስከ መካከለኛ እርጥብ መሬት ተክሉ ይፈልጋል።
የቀጋ አስተዳደግና እንክብካቤ
ለማስተካከልተጨማሪ ንባብ
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) የሆርቲፔዲያ ጽሑፍ
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ http://www.lrrd.org/lrrd21/7/ayen21097.htm
- ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች