ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ 1ኛ

263ኛው (፪፻፷፫) የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳስ

ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ (ዮሐንስ ጳውሎስ) 1ኛ፣ ልደት ስም አልቢኖ ሉቻኒ (1905 ዓም ጣልያን ተወለዱ) ለ33 ቀን በ1970 - 1971 ዓም ላይ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ነበሩ።

አልቢኖ ሉቻኖ በ1961 ዓም