ቀበሪቾ
ቀበሪቾ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ Edit
አስተዳደግ Edit
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር Edit
የተክሉ ጥቅም Edit
የሥሩ ውጥ (መረቅ) ለመሳል ይጠጣል። የሥሩ ጢስ መተንፈስ ለራስ ምታት ወይም ለትኩሳት ያከማል። የቅጠልና የአገዳውም ጢስ ለትኩሳት ይናፈሳል።[1][2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች