ሽግግር መንግሥት
ሽግግር መንግሥት ማለት መንግሥት ከአንድ ወደ ሌላ አይነት መንግሥት እስከሚቀየር ድረስ የሚደረግ የመንግሥት አይነት ነው። ይህ በየጥቂቱ ሁከት እንዳይነሣ አዲሱ መንግሥት ተሠውሮ እስከሚወሰን ድረስ ለውጥ ሲያስፈልግ ነው። ለዚሁ ፈለክ ቀስ በቀስ መሔዱ ሰብአዊ መብቶች በመጠብቅ አስፈላጊነት ሆኗል። ይህንን የሚያረጋግጥ የዓለም ተባባሪ መንግሥታት ድርጅት «የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ» ተሰጥቷል። እንዲህ ካልሆነ ለማንም ሰው ደስ የማያሰኝ ሁኔታ ሊወጣ ይችላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |