ሽሮን ሲሸውዷት ፕሮቲን ነሽ አሏት

ሽሮን ሲሸውዷት ፕሮቲን ነሽ አሏትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ከሚለው ተርትና ምሳሌ ጋር ተመሳሳይ ቅርጽ አለው። ሆኖም የዚህ ትርጉሙ ምናልባት ሽሮ እንደሚነገርለት ብዙ ፕሮቲን የለውም ነው።