ድንገተኛ አሣ ወይም እንደ እንግሊዝኛው ሻርክ (Selachimorpha) በውቅያኖስ የሚኖር ሰውን የሚገድል አስፈሪ ግፈኛ የሥጋበል ዓሣ ወገን ነው።

ድንገተኛ አሣ

ሻርክ ዕውነተኛ አሣ ነው። በዘልማድ እንደ ዓሣንበሪ ዘመዶች ቢቆጥሩም፣ በውኑ የዓሣንበሪ አስተኔ ጡት አጥቢዎች ናቸው።