ሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመት

ሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመትአማርኛ ምሳሌ ነው።

የባይተዋርነት ወይም የሌሎች መትረፍረፍ ለግለሰቡ ብዙ ለውጥ የማያመጣ ሆኖ ሲገኝ የሚነገር።