ሺ በመከረ አንድ በወረወረአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ከወሬ ይልቅ ተግባር ከፍተኛ ይዘት እንዳለው ያሳያል።