ሹክሹክታ የጠብ ወለምታአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሹክሹክታ ከጠብ በይዘቱ ያነሰ ቢሆንም የጠብ ዘር ነው።