ሸኚና ጥላ ቤት አይገባምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ጥላ ቤት ላይ ሲደርስ ጸሃዩ ስለሚጋረድ ይጠፋል። ጥሩ ማስተዋል ነው።