ሸርሙጣ ስታረጅ አቃጣሪ ትሆናለች

ሸርሙጣ ስታረጅ አቃጣሪ ትሆናለችአማርኛ ምሳሌ ነው። ምክንያቱም በምታረጅበት ጊዜ የድሮ ዉበቷና በግብረ ስጋ ግንኙነት ያላት ቺሎታና አቂም እንደድሮ አይሆንም በተጨማሪም በስራዋ ምክንያት የምያገባትም ሆነ የሚረዳት አይኖርም ስለዚህ ያላት በቸኛው ነገር ድሮ አብራ ያደረቻቸዉን ሰዎች ምስጢር እንደምታጋልጥ በማስፈራራት ገንዘብ ለማግኘት ትሞክራለች አለበለዚያ ታጋልጣለች, መራራትም ታቆማለች::