ሸማን ጠምዞ ያሰጧል እህልን አላምጦ ይበሏል

ሸማን ጠምዞ ያሰጧል እህልን አላምጦ ይበሏልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

አስፈላጊ ድርጊቶች። ያልተላመጠ እህል ጤንነት ላይ ጉዳት ያመጣል።