ሸማመተው
ሸማመተው በ2007 እ.ኤ.አ. የወጣ የሚካያ በሀይሉ የመጀመሪያ አልበም ነው። በአልበሙ ላይ ካሉት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ግጥም በሚካያ የተደረሱ ሲሆኑ የቀሪዎቹ ሶስት ግጥሞች ደግሞ ከኤልያስ መልካ ጋር በመተባበር የተደረሱ ናቸው። በዚህ አልበም ውስጥ የሚገኘው «ደለለኝ» በመባል የሚጠራው ዘፈን በ2000 በናይጄሪያ በተካሄደው የኮራ የሙዚቃ ውድድር ከምርጥ አስሮች ውስጥ ገብቶ ነበር።[1]
ሸማመተው | |
---|---|
የሚካያ በሀይሉ አልበም | |
የተለቀቀበት ቀን | {፲፱፻፺፱ ዓ.ም.[1] |
ቋንቋ | አማርኛ |
የዘፈኖች ዝርዝር
ለማስተካከልየዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ተ.ቁ. | አርዕስት | ርዝመት | |||||||
1. | «የኔ ነው» | 3:40 | |||||||
2. | «ላንተ ስል» | 4:06 | |||||||
3. | «ሰበብ» | 7:38 | |||||||
4. | «ቀብራራ» | 5:28 | |||||||
5. | «ሆነልኝ» | 3:34 | |||||||
6. | «ለማለምህ» | 5:27 | |||||||
7. | «ሸማመተው» | 4:43 | |||||||
8. | «አስገደደኝ» | 4:32 | |||||||
9. | «ደለለኝ» | 5:29 | |||||||
10. | «ናፈቀኝ» | 5:04 | |||||||
11. | «ዛሬ መጣሁ» | 6:09 |
ማመዛገቢያ
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |