ስፓይደርማን
ስፓይደርማን (እንግሊዝኛ: Spider-Man) የማርቨል ኮሚክስ ሱፐር-ሂሮ ባለታሪክ ነው። በስታን ሊ እና በስቲቭ ዲትኮ በአሜዚንግ ፋንታሲ ላይ ተፈጥሯል። በማርቭል ኮሚክስ ለሚታተሙ ይህ መፅሀፍ በነሀሴ 1955 በ15ተኛው መፅሀፍ ዋና ገፀባህሪ ተደርጎ በየወሩ እየተሰራበት ያለድንቅ ገፀባህርይ ነው።
ስፓይደርማን በፊልሞች
ለማስተካከልስፓይደርማን
ለማስተካከልየ1970ው ስፓይደርማን ፊልም በኮሎምቢያ ምስሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ኢ. ደብሊው ስዋክ ሀመር ዳይሬክት ተደርጎ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው።
- ኒኮላስ ሀመንድ
- ጄፍ ዶነል
- ሊዛ ኤልባቸር እና ሌሎች ተውነውበታል።
የፊልሙን ፖስተር ለማየት እዚህ ይጫኑ።
ስፓይደርማን ስትሪክስ ባክ
ለማስተካከልበግንቦት 1 1971 ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው።
ተዋናዮች
- ኒኮላስ ሀመንድ
- ቺፕ ፊልድስ
- ሚካኤል ፓታኪ ሌሎችም
ስፓይደርማን: ዘድራጎንስ ቻሌንጅ
ለማስተካከልሳም ራኢሚ ሲሪየስ
ለማስተካከልፊልም | አመት |
---|---|
ስፓይደር-ማን | 1995 |
ስፓይደር-ማን 2 | 1997 |
ስፓይደር-ማን 3 | 2000 |
የማርክ ዌብ ፊልሞች
ለማስተካከልፊልም | አመት |
---|---|
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን | 2005 |
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን 2 | 2007 |
የማርቭል ፊልሞች
ለማስተካከል- ካፒቴን አሜሪካ: ሲቪል ዋር
- ስፓይደር ማን: ሆም ከሚንግ
- አቬንጀርስ: ኢንፊኒቲ ዋር
- አቬንጀርስ: ኢንድ ጌም
- ስፓይደር ማን: ፋር ፍሮም ሆም
- ስፓይደር ማን: ኖ ዌይ ሆም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |