ስፍን በስነ-ህይወት ከጎራ በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ የሚገኝ ትልቅ የሥርአተ ምደባ እርከን ነው። ስፍኖች ክፍለስፍን ወደሚባሉ አነስ ወዳሉ ቡድኖች ይከፈላሉ።[1]