ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ

ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ዋናውን ትቶ የማይሆን ነገር ላይ የሚናውዝን ሰው መግለጫ ምሳሌ።