ስኳር በ2001 እ.ኤ.አ. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው

ስኳር
አስቴር አወቀ አልበም
የተለቀቀው 2001 እ.ኤ.አ.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ኤሌክትራ

የዜማዎች ዝርዝር ለማስተካከል

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትርዝመት
1. «ጉዴ ፈላ» 6:08
2. «ሰው ሁሉ በሀገሩ» 6:33
3. «እዞራለሁ» 5:25
4. «እትት» 6:32
5. «ብቸኛ» 5:28
6. «ስኳር» 6:31
7. «መርካቶ» 4:58
8. «ፍቅር ፍቅር» 6:06
9. «ሌላ አላይም» 6:46
10. «ቲቢ ቲቢ» 5:39
11. «ሰው መሆኔ» 7:20
12. «ወይ ነዶ» 5:38