ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክኖርዌስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድፊንላንድፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።