ስቲፍነስ ዘዴ
(ከስቲፍነስ መንገድ የተዛወረ)
ስቲፍነስ ዘዴ (Direct stiffness method) በየመዋቅር ትንታኔ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ እና በስታቲክስ መፍትሄ ለማይገኝላቸው መዋቅሮች ለኮምፒውተር እንዲመች ተደርጎ የሚቀርብ የቁጥር ድርድር ስሌት ነው። ከ(finite element) መንገዶች ውስጥ በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው የስሌት ዓይነት ሲሆን ይህን በመጠቀም በመዋቅሩ ላይ የመከወኑ እንደ ጉልበት እና የቦታ ለውጥ ማስላት ይቻላል።
ይዩ
ለማስተካከልማጣቀሻዎች
ለማስተካከል- Introduction to Finite Element Method. Fall 2001. University of Colorado. 18 Sept. 2005 <http://www.devdept.com/fem/books.php Archived ማርች 3, 2016 at the Wayback Machine>
- Robinson, John. Structural Matrix Analysis for the Engineer. New York: John Wiley & Sons, 1966
- Rubinstein, Moshe F. Matrix Computer Analysis of Structures. New Jersey: Prentice-Hall, 1966
- McGuire, W., Gallagher, R. H., and Ziemian, R. D. Matrix Structural Analysis, 2nd Ed. New York: John Wiley & Sons, 2000.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |