ስቲቨን ጀሮም ፒየናር (መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለቶተንሃም ሆትስፐር እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።

ስቲቨን ፒየናር

Steven Pienaar, Everton.jpg
ሙሉ ስም ስቲቨን ጀሮም ፒየናር
የትውልድ ቀን መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ጆሃንስበርግደቡብ አፍሪካ
ቁመት 170 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ መሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ዌስትበሪ አርሴናል
ስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ
አያክስ ኬፕ ታውን
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1999-2001 እ.ኤ.አ. አያክስ ኬፕ ታውን 24 (6)
2001-2006 እ.ኤ.አ. አያክስ 94 (15)
2006-2008 ቦሩሲያ ዶርትመንድ 25 (0)
2007-2008 እ.ኤ.አ. ኤቨርተን (ብድር) 28 (2)
2008-2011 እ.ኤ.አ. ኤቨርተን 76 (7)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ቶተንሃም ሆትስፐር 8 (0)
ብሔራዊ ቡድን
1999 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ (ከ፲፯ በታች) 1 (0)
ከ2002 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 57 (2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ የካቲት ፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።