ስቬን ኮንስታንትን ፎልፔል  (የትውልድ ቀን ጥቅምት ፮, ፩፱፮፮ በ ሙኒክ ከተማ) የሰብአዊ አና ማህበራዊ ጥናት ላዕለዋይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ የቢስነሥ አመራር  መምህር ነው ፤ በጀርመን ውስጥ የአደረጃጀት ንድፈ አሳቢ አና ያኮብስ ዩኒቨርሲቲብሬመን ፣ ጀርመን የሚታወቀውም nአስትራተጂአው አመራር፣ የ ቢስነሥ ዓይነት[1] አና የአውቀት አመራር ነው::[2]

ስቬን ፎልፔል::

በንተሱ (ሰ.መ)÷ የሕይወት ታሪክ ለማስተካከል

ፎልፔል የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ አና ቢዝነስ አመራር ማስተርስ ዲግሪ ከኦዑግስበርግ ዩኒቨርሲቲ በ፩፱፱፪ አና ፔችዲ ከቅድስት ጋለን ዩኒቨርሲቲ በስዊዘርላንድ ፩፱፰፮ ተቀበለ::[3]

ፎልፔል የፖስት ግራጁኤት ስራውን በሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በ፩፱፱፮  ጀምሮ፣ ምርምሩን በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ አስከ ፪ሺ፩ ቀጠለ:: ከ፩፱፱፮ አስከ ፩፱፱፯  በግሮኒንገን ዩኒቨርሲቲ ፣ እና በኖርዌያን የኢኮኖሚ ትምሕርት ቤት አንደ ረዳት ፕሮፌሠር በመሆን አገልግሏል:: በ፩፱፱፯ ወደ ኮብስ ዩኒቨርሲቲብሬመን ሄደ ፤ አዚህም የቢስነሥ አመራር ፕሮፌሠር በመሆን ተሰየመ::[3]

በ፪ሺ ፎልፔል ደብልዩ ዲ ኤን ወይም ዋይዝ ደሞግራፊክ ኔትዎርክን በብሬመን(ጀርመን) ፈጠረ አናም የድርጅቱ ዳይሬክተር በመሆን ቀጥሏል:: ይህም ድርጅት ግላዊ አና ሳይንሳዊ ወቴቶችን ለአህት ድርጅቶች ህዝብ ነክ ቺግሮች ያቀርባል::

ፎልፔል ለለውጥ አና አመራር ታቃፊ ኩላብ (፩፱፱፯ አስከ ፪ሺ፫) አንደ አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.) አባል በመሆን፣  የአውቀት አና የአመራር ታቃፊ ኩላብ(፩፱፱፯ አስከ ፩፱፱፱) አና የአደረጃጀት ጥናት(ታቃፊ ኩላብ) አስከ ፪ሺ፩ አንደ አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.) አባል በመሆን አገልግሏል::

የስራ ህይወት ለማስተካከል

የፎልፔል ጥናት የሚያተኩረው ወደ አመራር ፣ የቡድን ውጤት አና ብቁነት ፣ [4] የአውቀት አመራር [5] and የለውጥ አመራር, ህዝብ ነክ[6][7] አና ልዩነት አመራር[4] ነው::

“ዘ ራይዝ ኦፍ ኖውሌጅ ቶዋርድስ አቴንሽን“ ተብሎ የተሰየመው ጽሑፍ ባገኘው ጥቅስ ብዛት ከአውቀት አመራር ውስጥ አንደ ብሉይ ሥነ-ጽሑፍ ተመድቧል:: [8] በ፪ሺ፪ አና ፪ሺ፭ ፎልፔል ከ፵ ዓመት በታች ከሆኑ ፻ ምርጥ ምሁራን ውስጥ[9][10]  በሃንዴልስብላት ተሰይሟል:: በኬኤምአይሲ ምሁራን ደረጃ ውስጥም በግላዊ ምርታማነት ፫፫ኛ ቦታ ተሰቶታል:: [11]

አንደ ፈጣሪ ዳይሬክተር የፎልፔል ምርምር በስሙ ደብልዩ ዲ ኤን Archived ጃንዩዌሪ 24, 2021 at the Wayback Machine ፤ በህዝብ ነክ አመራር ላይ ለአህት ድርጅቶቹ የተትረፈረፈ ለውጦችን በስራ ሁኔታ ላይ ለሚሊዮን ሰራተኞች ልዩ ለውጥ አምጥቷል:: ይህም ዴይምለር ኤጂ , ዶሼ ባን, and ዶሼ ባንክ ወዘተረፈን ያጠቃልላል::[12] በ፪ሺ፮, ደብልዩ ዲ ኤን Archived ጃንዩዌሪ 24, 2021 at the Wayback Machine "ኢንተርጀነረሺናል ኮምፒተንስ አና ኩአሊፊከሺን ፕሮግራም Archived ማርች 4, 2016 at the Wayback Machine" የተባለ የውድድር ፕሮግራም አስጀመረ, ይህም በፌደራል ትምሐርት አና ምርምር ሚኒስትሪ(ብሬመን) (ቢ.ኤም.ቢ.ኤፍ) ለአዲስ አና ውጤታማ ህዝብ ነክ መልስ ፍለጋ አንዲቀጥል ተደርጉአል::[13]

የፎልፔል አዲስ ህትመት ስለ ሜንታል፣ እሞሽናል አና ቁፐርልቼ ፍትነሥ (መጽሐፍ) የግለሰብን ደህንነት አና  ግለ-ምርታማነትን  በደንብ ገልጦ ያሳያል::መጽሐፉ በመጋዚን ፎር ግሱንድህእት አና ቭኡልበፍንደን -ገሱንድ ... ዲ ዛይት፣ በሚባል ጋዜጣ ልዩ ልዩ ጥሩ አቃቂር ተሰጥቶት ኖሯል:: አዚህም ወደ ፮፶ሺ ኮፕዎች ተመርተውለታል:: [14]

የተመረጡ ሕትመት ለማስተካከል

 • Davenport, T., Leibold, M.,Voelpel, S. (2006). Strategic management in the innovation economy. Strategy approaches and tools for dynamic innovation capabilities.. New York: Wiley.  (መባአታ በ ክላውስ ያቆብስ አና ሀይንሪክ ፎን ፒሬር ፤ የዚመንስ አጂ ባለቤት)
 • Leibold, M., Voelpel, S. (2006). Managing the aging workforce: Challenges and solutions.. New York: Wiley. 

ኣቕሓ፣ ፁሑፍ , የተመረጠ፤[15]

 • Biemann, T., Cole, M.S., Voelpel, S.C. (2012). "Within-group agreement: On the use (and misuse) of rWG and rWG(J) in leadership research and some best practice guidelines". Leadership Quarterly 23 (1): 66–80. doi:10.1016/j.leaqua.2011.11.006. 
 • Kearney, E., Gebert, D., Voelpel, S.C. (2009). "When and how diversity benefits teams: the importance of team members need for cognition". Academy of Management Journal 52 (3): 581–598. doi:10.5465/amj.2009.41331431. 
 • Voelpel, S.C., Eckhoff, R., Förster, J. (2008). "David against Goliath? Group size and bystander effects in virtual knowledge sharing". Human Relations 61 (2): 273–297. doi:10.1177/0018726707087787. 
 • Nonaka, I., von Krogh, G., Voelpel, S.C. (2006). "Organizational knowledge creation theory: Evolutionary paths and future advances". Organization Studies 27 (8): 1179–1208. doi:10.1177/0170840606066312. 
 • Voelpel, S.C., Dous, M., Davenport, T. (2005). "Five steps to creating a global knowledge sharing system: Siemens Share-Net". Academy of Management Executive 19 (2): 9–23. doi:10.5465/ame.2005.16962590. 
 • Davenport, T., Voelpel, S. (2001). "The rise of knowledge towards attention management". Journal of knowledge management 5 (3): 212–222. doi:10.1108/13673270110400816. 

መግለጫ አና ማጣቀሻ ለማስተካከል

 1. ^ Wirtz Bernd W., Schilke Oliver, Ullrich Sebastian (2010).
 2. ^ Tsoukas Haridimos (2009).
 3. ^ "Sven Voelpel, Professor of Business Administration at Jacobs University Bremen," linkedin profile, 2015
 4. ^ Bamberger, P. A., Biron, M., & Meshoulam, I. (2014). Human resource strategy: Formulation, implementation, and impact. Routledge. pp.212
 5. ^ Willem A., Buelens M. (2009). "Knowledge sharing in inter-unit cooperative episodes: The impact of organizational structure dimensions". International Journal of Information Management 29 (2): 151–160. doi:10.1016/j.ijinfomgt.2008.06.004. 
 6. ^ "Völlig unentbehrlich". Zeit (2011). በ12 March 2015 የተወሰደ.
 7. ^ Bruch, H., Kunze, F., & Böhm, S. (2009). Generationen erfolgreich führen: Konzepte und Praxiserfahrungen zum Management des demographischen Wandels. Springer-Verlag.
 8. ^ Serenko, Alexander; Dumay, John (2015).
 9. ^ "Handelsblatt Ranking Betriebswirtschaftslehre 2009" Archived ሴፕቴምበር 27, 2018 at the Wayback Machine.
 10. ^ "Handelsblatt Ranking Betriebswirtschaftslehre 2012" Archived ፌብሩዌሪ 13, 2021 at the Wayback Machine.
 11. ^ "Meta-Review of Knowledge Management and Intellectual Capital Literature: Citation Impact and Research Productivity Rankings".
 12. ^ "Netzwerk wappnet sich für den demografischen Wandel". Bremen Digital Media. Archived from the original on 29 May 2015. በ12 March 2015 የተወሰደ.
 13. ^ "Land der demografischen Chancen". Die Demografische Chance. Archived from the original on 29 May 2015. በ26 April 2015 የተወሰደ.
 14. ^ "Mentale, emotionale und körperliche Fitness".
 15. ^ "Sven C. Voelpel".

ውጭያዊ አገናኝ መስመር ለማስተካከል