ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ስራ አጥነት ለተንኮል እንደሚያሰናዳ ያሳያል። በእንግሊዝኛው idleness is the workshop of the devil ከሚለው አባባል ጋር ይሄዳል።